✈️ Telegram ላይ ያውሩን 💬 WhatsApp ላይ ያውሩን
🤖 Dani AI Assistant
ሰላም! እኔ የ Dani Digital Services ስማርት ረዳት ነኝ👋

ስለ ዌብሳይት፣ ጂብሰም ቦርድ፣ የTV Stand ዲዛይን እና ግራፊክስ ስራዎች መጠየቅ ይችላሉ!

Dani Web Development & Digital Services

የላቁ የዌብሳይት፣ የዲጂታል ዲዛይን እና የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን
10+
የጂብሰም ስራ ልምድ (ዓመት)
2+
የዌብሳይት ልማት ልምድ (ዓመት)
100%
የታመነና የጥራት አገልግሎት

About Me

Welcome! I am Getinet (Dani), a skilled professional with 5 years of practical expertise and training background in Wood Science & Technology and building finishing works. Beyond traditional craft and technical execution, I specialize in modern Web Development, Graphic Design (Photoshop), and Digital Content Creation.

My mission is to deliver high-quality, reliable, and aesthetically tailored digital and technical solutions for individuals and businesses alike.

የነፃ የዋጋ ግምት መጠየቂያ (Free Quote Request)

አገልግሎቶቻችን

🌐 የዌብሳይት ልማት (Web Development)

ለትምህርት ቤት እና ኮሌጅ፣ ለድርጅት፣ ለግል ብሎግ፣ ለሆቴል እና ካፌ ውብ እና ማራኪ በሆነ መልኩ እንሰራለን። SEO፣ Responsive design፣ 1-3 ወር ነፃ ድጋፍ፣ የራሱ የሆነ ረዳት AI እና ለትምህርት ቤቶች Excel Sheet ውጤት አሰራር ያካትታል።

🏛️ የጂብሰም እና TV Stand ስራዎች (Gypsum & Interior)

የሳሎን TV Stand፣ የኮርኒስ ጂብሰም ቦርድ፣ የTV Stand LED Light እና የመብራት ዝርጋታ ስራዎችን በላቀ ውበት እንገነባለን። ለሆሳዕና እና አቅራቢያዋ ላሉ ከተሞች አገልግሎት እንሰጣለን።

🎨 የግራፊክስ እና ዲጂታል ስራዎች (Graphics Services)

የሎጎ ዲዛይን፣ የተሟላ አርክቴክት ሥራ፣ የንግድ ካርድ፣ የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ፣ ባነር እና ሌሎችንም ዲጂታል አገልግሎቶች በጥራት ያገኛሉ።

🛠️ የዲጂታልና ፊኒሽንግ አማካሪነት

በኮንስትራክሽንና ፊኒሽንግ ዘርፍ የዲዛይን፣ የ3D እይታ እና የቴክኒክ አማካሪነት አገልግሎት።

የአገልግሎት ፓኬጆችና ዋጋዎች

የግል / ብሎግ ዌብሳይት

5,000 - 10,000 ብር
  • ከ 3-5 ቀን ውስጥ የሚጠናቀቅ
  • ዘመናዊና ፈጣን Responsive ዲዛይን
  • በስልክና ኮምፒውተር የሚሰራ
  • የGoogle Translate ትርጉም ማካተት
  • የ1-3 ወር ነፃ የቴክኒክ ድጋፍ
አሁኑኑ ይዘዙ

የጂብሰም & TV Stand ዲዛይን

በስምምነት / በስራው አይነት
  • የሳሎን TV Stand እና ኮርኒስ ጂብሰም ቦርድ
  • የTV Stand LED Light እና የመብራት ዝርጋታ
  • ከፍተኛ ጥራት ያለው የ10 ዓመት ልምድ ፊኒሽንግ
  • ለሆሳዕና እና አቅራቢያዋ ከተሞች
አሁኑኑ ይዘዙ

የስራዎቻችን ማሳያ (Portfolio Gallery)

ሞርሲቶ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ Website

ለሞርሲቶ ቴክኒክና ሙያ ቪኢቲ ኮሌጅ የተሰራ ሙሉ መረጃ እና አገልግሎት ሰጪ ዘመናዊ ድረ-ገጽ።

ድረ-ገጹን ይጎብኙ ➔

ጽርሐ ጽዮን ዘ-ተዋሕዶ መንፈሳዊ ቻናል Google Site

ለመንፈሳዊ አገልግሎት ታስቦ በGoogle Sites የተገነባ ዘመናዊ ድረ-ገጽ።

ሳይቱን ይጎብኙ ➔

የግል ብሎግና ጽሁፎች

የተለያዩ ዲጂታል ጽሁፎች እና ይዘቶች የሚጋሩበት በግል የተገነባ ብሎግ።

ብሎጉን ይጎብኙ ➔
College Logo Design

የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ሎጎ

ለቴክኒክና ሙያ ተቋማት የተሰራ ፕሮፌሽናል የሎጎ ዲዛይን።

Spiritual Logo Design

የመንፈሳዊ አገልግሎት ሎጎ

ለተቋማትና መንፈሳዊ አገልግሎቶች የተዘጋጀ የግራፊክስ ዲዛይን።

Gypsum TV Stand Project 1

የጂብሰም TV Stand ስራ (ዲዛይን 1)

በእንጨትና ጂብሰም የተሰራ ዘመናዊ የሳሎን TV Stand ዲዛይንና ፊኒሽንግ።

Gypsum TV Stand Project 2

የጂብሰም TV Stand ስራ (ዲዛይን 2)

በላቀ ውበት የተገነባ የጂብሰም ቦርድ እና የብርሃን (Lighting) ዲዛይን ስራ።

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

እንደ ዌብሳይቱ አይነት እና መጠን ይለያያል። የግል ወይም የብሎግ ዌብሳይት ከ 3 እስከ 5 ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን፣ የድርጅት፣ የትምህርት ቤት ወይም የሆቴል ዌብሳይት ደግሞ ከ 5 እስከ 10 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ይረከባል።

የዌብሳይት ስራ ዋጋ እንደ ድረ-ገጹ አይነትና የሚያካተታቸው አገልግሎቶች ከ 5,000 እስከ 50,000 ብር ይደርሳል።

የጂብሰም ስራ ዋጋ በስምምነት እና በስራው አይነት/ስፋት ይወሰናል። የስራው ስፋት ትልቅ ከሆነ ሰፋ ያለ ጊዜና ዋጋ ይይዛል፤ ትንሽ ከሆነ ደግሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ይከናወናል።

50% ቅድመ-ክፍያ ስራ ሲጀመር ይከፈላል፤ ቀሪው 50% ደግሞ ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሲረከቡ ይፈጸማል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE Account: 1000394855239) ወይም በቴሌብር (Telebirr: 0913567143) ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።

አዎ! ለዌብሳይት እና ዲጂታል ስራዎች በየትኛውም የዓለም/የሀገር ክፍል ቢሆኑ በኦንላይን አገልግሎት እንሰጣለን። ለጂብሰም ቦርድ ስራ ደግሞ በሆሳዕና እና አቅራቢያዋ ላሉ ከተሞች በሙሉ እንሰራለን።

ለትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች በዌብሳይቱ ላይ የተማሪዎችን ውጤትና መረጃ በቀላሉ በExcel/Sheets ሰንጠረዥ ማቀናበርና ተማሪዎች ውጤታቸውን ኦንላይን እንዲያዩ የሚያስችል ሲስተም ነው።

አዎ! ለማንኛውም የዌብሳይት ስራ ከ 1 እስከ 3 ወር ነፃ የቴክኒክ ድጋፍ አብሮ ይሰጣል።

የሎጎ ዲዛይን፣ የተሟላ አርክቴክቸር ስራ፣ የንግድ ካርድ (Business Card)፣ የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ፣ ባነር እና ሌሎች የዲጂታል ዲዛይን ስራዎችን እንሰራለን።

አዎ! በዌብሳይትም ሆነ በጂብሰም/TV Stand ስራዎች የእርስዎን ፍላጎትና ብጁ ዲዛይን (Custom Design) መነሻ በማድረግ በትክክል ሰርተን እናስረክባለን።

የደንበኞች አስተያየት (Testimonials)

★★★★★

"ዳኒ ለኮሌጃችን የሰራው ድረ-ገጽ በጣም ፈጣን፣ ማራኪ እና ሁሉንም መረጃዎች በቀላሉ የሚያሳይ ነው። የተሰጠውን ስራ በተባለው ጊዜ በጥራት አስረክቦናል።"

M

Morsito TVET College

የተቋም ድረ-ገጽ ደንበኛ
★★★★★

"ለሳሎናችን የሰራህልን የጂብሰም እና የብርሃን (LED Light) TV Stand ዲዛይን የቤታችንን ውበት ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል! የስራ ፍቅርህ እና ጥራትህ በጣም ያስደስታል።"

H

አቶ ሀብታሙ

የTV Stand ደንበኛ
★★★★★

"በተሰራው የጂብሰም TV Stand ስራ እና ፊኒሽንግ ጥራት በጣም ረክቻለሁ። በቃላቱ የሚገኝ እና ስራውን የሚያከብር ባለሙያ ነው።"

B

አቶ ቦጋለ

የTV Stand ደንበኛ

መልእክት ይላኩልን (Send Us a Message)